- ኢማን ከፊሉ ከከፊሉ የሚበላለጡ ደረጃዎች አሉት።
- ኢማን ንግግርም፣ ተግባርም እምነትም ነው።
- አላህን ማፈር ሲባል: በከለከለህ ስፍራ አለማየቱና ባዘዘክ ስፍራ አለማጣቱን ያስፈርዳል።
- ቁጥር መወሳቱ በርሱ ላይ ብቻ መገደቡን አያሲዝም። ይልቁንም የኢማን ተግባራት እንዲሁ መብዛታቸውን ይጠቁማል። ዓረቦች ከዛ ቁጥር በላይ ያለን ውድቅ ማድረግ ሳይፈልጉም አንዳንድ ነገሮችን በቁጥር ገድበው ያወሱታል።
ትንታኔ
Hadeeth benefits