- ሁለቱ የምስክርነት ቃላቶች ተያያዥ መሆናቸውን እንረዳለን። አንደኛዋ በሌላኛው ካልሆነ በቀር አትበቃምና። ስለዚህም ሸሪዓ እንደ አንድ ማእዘን አደረጋቸው።
- የሃይማኖቱ መሰረቶች ሁለቱ የምስክርነት ቃላት ናቸው። ስለሆነም አንዲትም ንግግር ሆነች ተግባር ያለነርሱ ተቀባይነት የላትም።
ትንታኔ
Hadeeth benefits